Skip Navigation Links    
     





 

 
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አህጉራዊ ጉባኤን ልታስተናግድ ነው

Thursday, July 29, 2010

 
     
   

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22 2002 (ሬዲዮ ፋና) ሀገራችን ከሁለት ሳምንት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ  የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አህጉራዊ ጉባኤን ታስተናግዳለች።

 

ጉባኤው በመጪው ነሃሴ ወር መጀመሪያ ላይ እዚህ አዲስ አበባ ውስጥ ይካሄዳል።

 

               ይኸው ጉባኤ በሀገራችን ብሎም አፍሪካ የተሟላ የውልደትና የሞት የምዝገባ ስርአት መፍጠር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ይመክራል።

 

               የማእከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጄንሲ ጉባኤውን አስመልክቶ ዛሬ በኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል ለመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና መስጠቱን የባልደረባችን አምሳለ ተስፋዬ ዘገባ ያመለክታል።

 

 
     
 
Other Stories

የምንዛሬ ተመን ማስተካከያው የተጀመረውን ዕድገት ለማስቀጠል ይረዳል ተባለ

የመረጃ ነጻነት ህግ አገራዊ ተፈጻሚነት እንዲኖረው ነጻ በሆነ መልኩ መፈጸም ይኖርበታል ተባለ

የውጭ ምንዛሪ ተመን ለውጡ የወጪ ንግድን ለማጠናከር ይረዳል --- የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት

አዲሱ የከፍተኛ ትምህርት መመሪያ ጥራትን ለማረጋገጥ የተቀረፀ መሆኑ ተጠቆመ

የታዳሽ ኃይል ዘርፍ ጥቅምን ለማረጋገጥ ፕሮጀክት ተዘጋጀ

ኮርፖሬሽኑ ሰሞኑን "አደገኛ የሞባይል ፍሪኩዌንሲ በጤና ላይ አደጋ ያደርሳል" ተብሎ የሚናፈሰው ወሬ መሰረተ ቢስ መሆኑን አስታወቀ

ለህጻናት የፓርላማ አባላት ስልጠና እየተሰጠ ነው

አምስት ዩኒቨርሲቲዎች፣ የምርምር ተቋማትና ኢንዱስትሪዎች የኢትዮጵያ የላቦራቶሪ ማህበርን ሊመሰርቱ ነው

ያልተመዘገቡ የበጎ አድራጎት ደርጅቶችና ማህበራት የያዟቸውን ንብረቶች እንዲያስረክቡ ሊደረግ ነው

በፌዴራሊዝም ስርዓት ዙሪያ ግንዛቤ የመፍጠር ስራ እየተሰራ ነው