Skip Navigation Links    
     





 

 
በጋና አክራ ለሚካሄደው የአፍሪካ ኢንተርፕርነር ሺፕ ሽልማት ኢትዮጵያ ተመረጠች

Thursday, July 29, 2010

 
     
   

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22 2002 (ሬዲዮ ፋና) በቀጣዩ አመት ታህሳስ ወር በጋና አክራ ለሚካሄደው የአፍሪካ ኢንተርፕርነር ሺፕ ሽልማት ኢትዮጵያ ተመረጠች።

 

ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ኢንተርፕርነር ሺፕ ሽልማት የታጨችው ከ15 የአፍሪካ ሀገራት መካከል ተመርጣ መሆኑ ተጠቁሟል።

 

   እንድ ሮይተርስ ዘገባ የሌጋተም አፍሪካ ሽልማት መርሀ ግብር የአፍሪካ የንግድ አመራሮችን በማበረታታት ለስራቸው እውቅና ሰጥቶ ሽልማት መስጠት ላይ ያተኩራል።

 

  ለተሸላሚዎች 350ሺ የአሜሪካ ዶላር መዘጋጀቱንና ቀዳማይ ተሸላሚው አንድ መቶ ሺ ዶላር ያገኛል።

 

 
     
 
Other Stories

የምንዛሬ ተመን ማስተካከያው የተጀመረውን ዕድገት ለማስቀጠል ይረዳል ተባለ

የመረጃ ነጻነት ህግ አገራዊ ተፈጻሚነት እንዲኖረው ነጻ በሆነ መልኩ መፈጸም ይኖርበታል ተባለ

የውጭ ምንዛሪ ተመን ለውጡ የወጪ ንግድን ለማጠናከር ይረዳል --- የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት

አዲሱ የከፍተኛ ትምህርት መመሪያ ጥራትን ለማረጋገጥ የተቀረፀ መሆኑ ተጠቆመ

የታዳሽ ኃይል ዘርፍ ጥቅምን ለማረጋገጥ ፕሮጀክት ተዘጋጀ

ኮርፖሬሽኑ ሰሞኑን "አደገኛ የሞባይል ፍሪኩዌንሲ በጤና ላይ አደጋ ያደርሳል" ተብሎ የሚናፈሰው ወሬ መሰረተ ቢስ መሆኑን አስታወቀ

ለህጻናት የፓርላማ አባላት ስልጠና እየተሰጠ ነው

አምስት ዩኒቨርሲቲዎች፣ የምርምር ተቋማትና ኢንዱስትሪዎች የኢትዮጵያ የላቦራቶሪ ማህበርን ሊመሰርቱ ነው

ያልተመዘገቡ የበጎ አድራጎት ደርጅቶችና ማህበራት የያዟቸውን ንብረቶች እንዲያስረክቡ ሊደረግ ነው

በፌዴራሊዝም ስርዓት ዙሪያ ግንዛቤ የመፍጠር ስራ እየተሰራ ነው