Skip Navigation Links      
     





 
እስካሁን 60 ሺ ተማሪዎች ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎችና ኮሌጆች ተመርቀዋል

 
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20 2002 (ሬዲዮ ፋና) በሀገሪቱ የሚገኙ የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎችና ኮሌጆች በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠኗቸው 59 ሺ 993 ተማሪዎች በቅርቡ ተመርቀዋል። በአገራችን እየተመዘገበ ለሚገኘው ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ዕድገት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አስተዋጽኦ የላቀ መሆኑን የዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶች በምረቃው ላይ ተናግረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የምረቃ ስነ ስርአት ላይ በአካል መገኘት ባይችሉም በቪዲዮ ባስተላለፉት መልዕክት ተመራቂዎቹ ቀጣይ የስራ ዘመናቸው የተሳካ እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን እንዲሁም ዩኒቨርሲቲው ለክብር ዶክትሬት ላበቃችው ግለሰቦችም ያላቸውን ክብር ገልጸዋል። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 10 ሺ483፣ የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ 8ሺ 786፣ የሀረማያ ዩኒቨርሲቲ 4ሺ 912፣ የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ 4 ሺ 266፣ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ 3ሺ400፣ አዳማ ዩኒቨርሲቲ 3ሺ፣ የመዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ 1ሺ 223 ፣ የወለጋ ዩኒቨርሲቲ 1 ሺ 600፣ የጅማ ዩኒቨርሲቲ 1ሺ850፣ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከ1ሺ 300 በላይ እንዲሁም  የሰመራ ዩኒቨርሲቲ 815 ተማሪዎችን አስመርቀዋል።




ለምርጫ 2002 የቀሩ ቀናት:
-67 ብቻ
  Radio Fana

ቶክ ሾው
አተያይ በፋና ኤፍ ኤም 98.1 ቀጥታ የሰልክ ውይይት ሐሙስ ሐምሌ 22 ቀን 2002 ዓ.ም::
Thursday , July 29, 2010.
አውደ ልማት ረቡዕ ሐምሌ 21 ቀን 2002 ዓ.ም::
Wednesday, July 28, 2010.
ተጓዥ ነቃሽ ቀጥታ የስልክ ውይይት ረቡዕ ሐምሌ 21 2002 ዓ.ም::
ጥበብ ፋና በፋና ኤፍ ኤም 98.1 ቅዳሜ ሐምሌ 17 ቀን 2002 ዓ.ም::
Saturday, July 24, 2010
እርስዎ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ? ቀጥታ የስልክ ውይይት ቅዳሜ ሐምሌ17 ቀን 2002 ዓ.ም::
Prev | Next

ስፖርት
ስፖርት ፋና በአለም ዋንጫ ዙሪያ የተደረገ ቀጥታ የስልክ ውይይት ሰኞ ሰኔ 14 ቀን 2002 ዓ.ም::
Monday, June 21, 2010.
ስፖርት ፋና በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መዝጊያ እና በአለም ዋንጫ ዙሪያ የተደረገ ቀጥታ የስልክ ውይይት ሰኞ ሰኔ 07 ቀን 2002 ዓ.ም::
Monday, June 14, 2010.
ስፖርት ፋና በሴካፋ ውድድር ዙርያ የተደረገ ቀጥታ የስልክ ውይይት ሰኞ ግንቦት 23 ቀን 2002 ዓ.ም::
Monday, May 31, 2010.
ስፖርት ፋና በወቅታዊ የስፖርት ጉዳዮች ዙርያ የተደረገ ቀጥታ የስልክ ውይይት አርብ ሚያዚያ 29 ቀን 2002 ዓ.ም::
Friday, May 07, 2010
ስፖርት ፋና በወቅታዊ የስፖርት ጉዳዮች ዙርያ የተደረገ ቀጥታ የስልክ ውይይት ሰኞ መጋቢት 20 ቀን 2002 ዓ.ም::
Monday, March 29, 2010.
Prev | Next

ሙዚቃ
በተጋባዥ እንግዳ ዶ/ር ቦጋለ ሰለሞን ቅዳሜ ሐምሌ 17 ቀን 2002 ዓ.ም::
Saturday, July 24, 2010.
ትዝ አለኝ የጥንቱ እሁድ ሐምሌ 18 ቀን 2002 ዓ.ም::
Sunday, July 25, 2010
ትዝ አለኝ የጥንቱ እሁድ ሐምሌ 11 ቀን 2002 ዓ.ም::
Sunday, July 18, 2010.
ትዝ አለኝ የጥንቱ እሁድ ሐምሌ 04 ቀን 2002 ዓ.ም::
Sunday, July 11, 2010.
ትዝ አለኝ የጥንቱ እሁድ ሰኔ 20 ቀን 2002 ዓ.ም::
Sunday, June 27, 2010.
Prev | Next
ዜና
የደረቅ ወደብ አገልግሎት ደርጅት በሞጆ የሰባት ሄክታር ኮንቴይነር ማስተናገጃ ተርሚናል ለማስገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22 2002 (ሬዲዮ ፋና) የደረቅ ወደብ አገልግሎት ደርጅት በሞጆ ደረቅ ወደብ የሰባት ሄክታር ኮንቴይነር ማስተናገጃ ተርሚናል ለማስገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ።
በኢትዮጵያ መንግስትና በተባበሩት የምዕራብ ሶማሌ ነፃ አውጪ ግንባር መካከል የሰላም ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22 2002 (ሬዲዮ ፋና) በኢትዮጵያ መንግስትና በተባበሩት የምዕራብ ሶማሌ ነፃ አውጪ ግንባር በቀድሞ መጠሪያው አል ኢትሃድ መካከል የሰላም ስምምነት ተፈረመ።
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አህጉራዊ ጉባኤን ልታስተናግድ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22 2002 (ሬዲዮ ፋና) ሀገራችን ከሁለት ሳምንት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አህጉራዊ ጉባኤን ታስተናግዳለች።
ባለሃብቶች በሻይ ቅጠል ልማት መሰማራት የሚችሉበት አመቺ ሁኔታ መኖሩ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22 2002 (ሬዲዮ ፋና) ኢትዮጵያ ባለሃብቶች በሻይ ቅጠል ልማት ለመሰማራት የሚችሉበት ከስድስት ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬትና አመቺ ሁኔታ እንዳላት የግብርናና ገጠር ልማት ሚኒስቴር አመለከተ፡፡
በጋና አክራ ለሚካሄደው የአፍሪካ ኢንተርፕርነር ሺፕ ሽልማት ኢትዮጵያ ተመረጠች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22 2002 (ሬዲዮ ፋና) በቀጣዩ አመት ታህሳስ ወር በጋና አክራ ለሚካሄደው የአፍሪካ ኢንተርፕርነር ሺፕ ሽልማት ኢትዮጵያ ተመረጠች።
በህገ ወጥ ኤጄንሲዎች ላይ እርምጃ መውሰድ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22 2002 (ሬዲዮ ፋና) የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በህገ ወጥ ኤጄንሲዎች ላይ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን አስታወቀ።
የአለም የኤች አይ ቪ ኤድስ የጋራ ፕሮግራም ኢትዮጵያ የቫይረሱን ስርጭት ለመግታት ያደረገችውን እንቅስቃሴ አደነቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21 2002 (ሬዲዮ ፋና) የአለም የኤች አይ ቪ ኤድስ የጋራ ፕሮግራም ኢትዮጽያ የቫይረሱን ስርጭት ለመግታት ያደረገችውን እንቅስቃሴ አደነቀ።
17 ቢሊየን ብር የሚያወጡ የመንገድ ልማት ፕሮጀክቶች ለሀገር ውስጥ ተቋራጮች መሰጠታቸውን የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21 2002 ባለፉት 12 አመታት 17 ቢሊየን ብር የሚያወጡ የመንገድ ልማት ፕሮጀክቶች ለሀገር ውስጥ ተቋራጮች መሰጠታቸውን የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ገለጸ።
ወደ ውጭ ከተላከ የቁም እንስሳትና የስጋ ምርት ከ124 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21 2002 (ሬዲዮ ፋና) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ወደ ውጭ ከተላከ የቁም እንስሳትና የስጋ ምርት ከ124 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ።
Prev | Next
ዜና (ሬዲዮ)
ዜና መፅሔት ሐሙስ ምሽት ሐምሌ 22 ቀን 2002 ዓ.ም:: News MegazinThursday Evening July 29 2010.wma
ዜና መፅሔት ሐሙስ ቀን ሐምሌ 22 ቀን 2002 ዓ.ም:: NewsMegazinThrusdayAfterNoonJuly 29 2010.wma
ዜና መፅሔት ረቡዕ ምሽት ሐምሌ 21 ቀን 2002 ዓ.ም:: News Megazin Wednesday Evening, July 28, 2010.wma
ዜና መፅሔት ረቡዕ ቀን ሐምሌ 21 ቀን 2002 ዓ.ም:: NewsMegazinWednesdayAfterNoonJuly 28 2010.wma
ዜና ማህደር ረቡዕ ጠዋት ሐምሌ 21 ቀን 2002 ዓ.ም:: News Wednesday Morning, July 28, 2010.
ዜና መፅሄት ማክሰኞ ምሽት ሐምሌ 20 ቀን 2002 ዓ.ም:: News Magazine Tuesday Evening, July 27, 2010.
ዜና መፅሄት ማክሰኞ ቀን ሐምሌ 20 ቀን 2002 ዓ.ም:: News Magazine Tuesday AfterNoon, July 27, 2010.
ዜና መፅሄት ሰኞ ምሽት ሐምሌ 19 2002 ዓ.ም:: News Magazine Monday Evening, July 26, 2010.
ዜና መፅሄት ሰኞ ሐምሌ 19 ቀን 2002 ዓ.ም:: News Magazine MondayAfterNoon, July 26, 2010.wma
ዜና ማህደር ሰኞ ጠዋት ሐምሌ 19 ቀን 2002 ዓ.ም:: News Monday Morning , July 26, 2010.
Prev | Next

አለምአቀፍ ዜናዎች
SA 'racist video': Guilty pleas
Four white South Africans plead guilty to humiliating five black domestic staff at a university after a video of the incident was posted on the internet.
Africa Oil to acquire South Omo block in Ethiopia
17-06-10 Africa Oil Corp. is pleased to announce that it has signed a Farmout Agreement and Joint Venture Agreement with Agriterra (formerly White Nile Ltd.) to acquire an 80 % participating interest and operatorship of the South Omo Block in Ethiopia.
Harlem Helps Raise Coffee in Ethiopia
From a 542-square-foot office above a bustling intersection in Harlem, the Rev. Nicholas S. Richards is building what he hopes will be a 7,000-mile bridge to the eastern highlands of Ethiopia.
EU pledges millions in food aid for Ethiopia and South-East Africa
Brussels - Ethiopia and four countries in South-East Africa are set to receive millions of dollars in food aid from the European Union, the bloc's executive said Friday.
Chinese company building huge cement factory in Ethiopia
(Ethiopia) -- CH Clinker Manufacturing PLC, a Chinese private company, is setting up what will become one of the biggest cement factory in the country with installed capacity of 10,000 tonnes per day, reports Ethiopian Reporter
Prev | Next
 
Fana Poll
Which of the Radio Fana Programmers do you visit most frequently?





ልብ ለ ልብ
ልብ ለልብ እሁድ ሐምሌ 18 ቀን 2002 ዓ.ም::
Sunday, July 25, 2010.
ልብ ለልብ እሁድ ሐምሌ 11 ቀን 2002 ዓ.ም::
Sunday, July 18, 2010.
ልብ ለልብ እሁድ ሐምሌ 04 ቀን 2002 ዓ.ም::
Sunday, July 11, 2010.
Prev | Next

ብሎግ
ስለ ሬዲዮ ፋና የዌብ ስርጭት ያለዎትን አስተያየት ይስጡ
ሬዲዮ ፋና ህዝቡን የሚያስተምሩና የሚያሳውቁ ሚዛናዊ መረጃዎችን ለማቅረብ ያላሰለሰ ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛል። በዚህ ረገድ የደንበኞቻችን ገንቢ አስተያያት ትልቅ ሚና እንዳለው ይገነዘባል።
Prev | Next